ካልኩሌተሩን መንከባከብ
ካልኩሌተሩን በጀርባ ኪስ ውስጥ አይያዙት፦ ማሳያው ብርጭቆ ነው፣ በቀላሉም ይሰበራል። ከሙቀት እና ውሃ፣ ከእርጥበት እና ከአቧራ ያርቁት። ለማጽዳት ለስላሳና ደረቅ ጨርቅ ይጠቀሙ፣ ማቅለሚያዎችንም አይጠቀሙ። RESET ን የመጀመሪያውን ጊዜ ብቻ፣ አዲስ ባትሪ ከተገጠመ በኋላ፣ ሁሉንም ለማጽዳት፣ ወይም ማንኛውም ቁልፍ በማይሠራ ጊዜ ይጫኑ፦ ሜሞሪውን ያጠፋል።